Learn the numbers in Geez.
ሰሞን = ሳምንት
ወርኅ = ወር
አውራኅ = ወሮች
መዋዕል = ቀን ዘመን
ዓ.ም. = ዓመተ ምሕረት
ዘመን = ዘመን እድሜ
ዮም = ዛሬ
ከመ ዮም = እንደ ዛሬ
ዘዮም ዓመት = የዛሬ ዓመት
ጌሰም = ነገ
እም ጌሰም = ከነገ ወዲያ
ትማልም = ትላንት
እም ትማልም = ከትናንት ወዲያ
ይእዜ = ዛሬ
ሳኒታ = ማግስት
ጥንት = ድሮ
መዓልት = ቀን
ሌሊት = ማታ
ናሁ = አሁን
ሐገየ = በጋ ሆነ
መጸው = ያበባና የሰብል ወር
ጸደይ = የበልግ ወር
ክረምት = የእርሻና የዘር ወር